የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 12
  • ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የዳዊት የጦር ስልት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በድፍረትና በብልሃት ጀብዱ የፈጸመው ሰው ታሪክ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 12
ንጉሥ ሳኦል ከዋሻው ሲወጣ ዳዊትና አንድ ወታደር ከዋሻው ጀርባ ተደብቀው። ዳዊት ሰይፍ ለያዘው ለዚህ ወታደር ሳኦልን እንዳይገድለው ምልክት እየሰጠው ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቁ

ዳዊት የሚደርስበትን መከራ ማስቆም የሚችልበት አጋጣሚ አግኝቶ ነበር (1ሳሙ 24:3-5)

ዳዊት ሁኔታውን ከይሖዋ አንጻር በመመልከት ራሱን ተቆጣጥሯል (1ሳሙ 24:6, 7)

ዳዊት ይሖዋ ነገሮችን እንደሚያስተካክል እምነት ነበረው (1ሳሙ 24:12, 15፤ w04 4/1 16 አን. 8)

እኛም ቅዱስ ጽሑፋዊ ያልሆኑ መንገዶችን ተጠቅመን ችግሮቻችንን ለማስወገድ ከመሞከር ይልቅ ልክ እንደ ዳዊት ይሖዋን በትዕግሥት ልንጠብቅ ይገባል።—ያዕ 1:4፤ w04 6/1 22-23

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ