ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በድፍረትና በብልሃት ጀብዱ የፈጸመው ሰው ታሪክ
[የመሳፍንት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ይሖዋ እስራኤላውያንን ከሞዓባውያን ለመታደግ ኤሁድን አስነሳላቸው (መሳ 3:15፤ w04 3/15 31 አን. 3)
ኤሁድ ንጉሥ ኤግሎንን በመግደል እስራኤላውያን ድል እንዲቀዳጁ አደረገ (መሳ 3:16-23, 30፤ w04 3/15 30 አን. 1-3)
ይህ ታሪክ ስለ ድፍረትና በይሖዋ ስለ መታመን ምን ያስተምረናል?