የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 10-11
  • የ2022 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2022 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 9
  • እሁድ፣ ሚያዝያ 10
  • ሰኞ፣ ሚያዝያ 11
  • ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 12
  • ረቡዕ፣ ሚያዝያ 13
  • ሐሙስ፣ ሚያዝያ 14
  • ዓርብ፣ ሚያዝያ 15
  • የመታሰቢያው በዓል (ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ)
  • ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 16
  • እሁድ፣ ሚያዝያ 17
  • ሰኞ፣ ሚያዝያ 18
  • የ2025 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
  • የ2023 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የ2024 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
  • ለ12-ለ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 10-11

የ2022 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 9

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 8 ይጀምራል)

  • ዮሐንስ 11:55–12:1

እሁድ፣ ሚያዝያ 10

ኢየሱስ ማዕድ ላይ ተቀምጦ ሳለ ማርያም ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት አምጥታ የኢየሱስ ራስ ላይ ስታፈስ።

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 9 ይጀምራል)

  • ማቴዎስ 26:6-13

  • ማርቆስ 14:3-9

  • ዮሐንስ 12:2-11

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 101

ሰኞ፣ ሚያዝያ 11

ኢየሱስ አህያ ላይ ተቀምጦ ሲሄድ። ሕዝቡ መደረቢያቸውንና የዘንባባ ዝንጣፊ መሬት ላይ እያነጠፉ ነው።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 21:1-11, 14-17

  • ማርቆስ 11:1-11

  • ሉቃስ 19:29-44

  • ዮሐንስ 12:12-19

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 102

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 10 ይጀምራል)

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 12

ኢየሱስ ቤተ መቅደስ ውስጥ የገንዘብ ለዋጮቹን ጠረጴዛ ሲገለብጥ።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 21:12, 13, 18, 19

  • ማርቆስ 11:12-19

  • ሉቃስ 19:45-48

  • ዮሐንስ 12:20-50

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 103-104

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 11 ይጀምራል)

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 13

አንዲት ድሃ መበለት በቤተ መቅደሱ የመዋጮ ዕቃ ውስጥ ሁለት ሳንቲሞች ስትከት ኢየሱስና ሐዋርያቱ ሲመለከቷት።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 21:19–25:46

  • ማርቆስ 11:20–13:37

  • ሉቃስ 20:1–21:38

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 105-114

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 12 ይጀምራል)

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 14

የአስቆሮቱ ይሁዳ ከሃይማኖት መሪያዎች ጋር ሲያሴር።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 26:1-5, 14-16

  • ማርቆስ 14:1, 2, 10, 11

  • ሉቃስ 22:1-6

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 115

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 13 ይጀምራል)

ዓርብ፣ ሚያዝያ 15

የመታሰቢያው በዓል (ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ)

በጌታ ራት ወቅት ኢየሱስና ታማኝ ሐዋርያቱ በማዕድ ተቀምጠው።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 26:17-19

  • ማርቆስ 14:12-16

  • ሉቃስ 22:7-13

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 14 ይጀምራል)

  • ማቴዎስ 26:20-75

  • ማርቆስ 14:17-72

  • ሉቃስ 22:14-65

  • ዮሐንስ 13:1–18:27

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 116-126

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 16

ኢየሱስ ከአንድ ወንጀለኛ አጠገብ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 27:1-61

  • ማርቆስ 15:1-47

  • ሉቃስ 22:66–23:56

  • ዮሐንስ 18:28–19:42

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 127-133

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 15 ይጀምራል)

እሁድ፣ ሚያዝያ 17

የሃይማኖት መሪዎች ጲላጦስ ፊት ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ።

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 27:62-66

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 16 ይጀምራል)

  • ማርቆስ 16:1

ሰኞ፣ ሚያዝያ 18

ሴቶች የኢየሱስ መቃብር ባዶ ሆኖ በማየታቸው ደንግጠው

ፀሐይ ስትወጣ

  • ማቴዎስ 28:1-15

  • ማርቆስ 16:2-8

  • ሉቃስ 24:1-49

  • ዮሐንስ 20:1-25

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 134-135

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 17 ይጀምራል)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ