የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 8-9
  • የ2023 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2023 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ረቡዕ፣ መጋቢት 29
  • ሐሙስ፣ መጋቢት 30
  • ዓርብ፣ መጋቢት 31
  • ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 1
  • እሁድ፣ ሚያዝያ 2
  • ሰኞ፣ ሚያዝያ 3
  • ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4
  • የመታሰቢያው በዓል (ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ)
  • ረቡዕ፣ ሚያዝያ 5
  • ሐሙስ፣ ሚያዝያ 6
  • ዓርብ፣ ሚያዝያ 7
  • የ2022 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የ2025 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
  • የ2024 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
  • ለ12-ለ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 8-9
ኢየሱስ የመከራ እንጨቱን ተሸክሞ።

የ2023 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

ረቡዕ፣ መጋቢት 29

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 8 ይጀምራል)

ሐሙስ፣ መጋቢት 30

ኢየሱስ ጠረጴዛ ላይ ደገፍ ብሎ ማርያም ራሱ ላይ ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት ስታፈስ።

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 9 ይጀምራል)

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 101

ዓርብ፣ መጋቢት 31

ኢየሱስ በውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ሲሄድ በደስታ የተሞሉት ሰዎች መደረቢያቸውንና የዘንባባ ቅርንጫፎችን በመንገዱ ላይ ሲያነጥፉ።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 102

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 10 ይጀምራል)

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 1

ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ የገንዘብ ለዋጮችን ጠረጴዛዎች ሲገለባብጥ።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 103-104

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 11 ይጀምራል)

እሁድ፣ ሚያዝያ 2

አንዲት ድሃ መበለት በቤተ መቅደሱ የመዋጮ ሣጥን ውስጥ ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች ስትከት ኢየሱስና ሐዋርያቱ ሲመለከቷት።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 105-114

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 12 ይጀምራል)

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3

የአስቆሮቱ ይሁዳ ከሃይማኖት መሪዎቹ ጋር ሲያሴር። መሬት ላይ የብር ሳንቲሞች ተበትነዋል።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 115

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 13 ይጀምራል)

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4

የመታሰቢያው በዓል (ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ)

ኢየሱስና ታማኝ ሐዋርያቱ በጌታ ራት ወቅት በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው።

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 14 ይጀምራል)

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 116-126

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 5

ኢየሱስ ከአንድ ወንጀለኛ አጠገብ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 127-133

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 15 ይጀምራል)

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 6

የሃይማኖት መሪዎቹ ለጳንጥዮስ ጲላጦስ ጥያቄ ሲያቀርቡ።

ፀሐይ ስትወጣ

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 16 ይጀምራል)

ዓርብ፣ ሚያዝያ 7

ሦስት ሴቶች ወደ ኢየሱስ መቃብር ውስጥ ሲመለከቱ፤ መቃብሩ ባዶ ነው።

ፀሐይ ስትወጣ

ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 134-135

ፀሐይ ስትጠልቅ (ኒሳን 17 ይጀምራል)

ኢየሩሳሌምንና አካባቢዋን የሚያሳይ ካርታ። በእርግጠኝነት የሚታወቁና ግምታዊ ቦታዎች ተዘርዝረዋል። 1. ቤተ መቅደስ። 2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ። 3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት። 4. የቀያፋ ቤት። 5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት። 6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ። 7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ። 8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ። 9. ጎልጎታ። 10. አኬልዳማ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ