የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 14
  • አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ትልቅ ቦታ የማግኘት ምኞት እንዳያድርብህ ተጠንቀቅ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 14
አቢሴሎም አገልጋዮቹና ሌሎች እስራኤላውያን እያዩት በርከክ ብሎ አንድን ሰው ሲያነጋግር፤ ሰውየው እጅ እየነሳው ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ

አቢሴሎም ለራሱ ክብር ፈለገ (2ሳሙ 15:1፤ it-1 860)

አቢሴሎም የሕዝቡን ልብ ሰረቀ (2ሳሙ 15:2-6፤ w12 7/15 13 አን. 5)

አቢሴሎም የአባቱን ዙፋን ለመቀማት ሞከረ (2ሳሙ 15:10-12፤ it-1 1083-1084)

የሥልጣን ጥመኝነት በልባችን ውስጥ እንዲያቆጠቁጥ ልንፈቅድ አይገባም። ከዚህ ይልቅ የልባችንን ዝንባሌ አዘውትረን መመርመር ይኖርብናል። ሌሎችን ለማስደመም ከመሞከር ይልቅ ለፍላጎታቸው ልባዊ ትኩረት መስጠት ይኖርብናል።—ፊልጵ 2:3, 4

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ