የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 7
  • የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?

ዳዊት በአረውና አውድማ ላይ መሠዊያ እንዲሠራ ታዘዘ (2ሳሙ 24:18)

አረውና መሬቱንና መሥዋዕት ሆነው የሚቀርቡትን እንስሳት በነፃ ለመስጠት ፈቃደኛ ነበር (2ሳሙ 24:21-23)

ዳዊት ምንም ያልከፈለበትን ነገር መሥዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ፈቃደኛ አልሆነም (2ሳሙ 24:24, 25፤ it-1 146)

ምስሎች፦ መሥዋዕት ማቅረብ የሚቻልባቸው መንገዶች። 1. ወንድሞችና እህቶች በስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ሥራ ሲካፈሉ። 2. አንዲት አረጋዊት እህት በመዋጮ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ሲከቱ። 3. አንድ ባልና ሚስት በጋሪ ምሥክርነት ሲካፈሉ። 4. ወንድሞችና እህቶች በእርዳታ ሥራ ሲካፈሉ።

ይሖዋ ከመንግሥቱ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለማራመድ ስንል ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንንና ገንዘባችንን በፈቃደኝነት መሥዋዕት ስናደርግ ይደሰታል። (w12 1/15 18 አን. 8) ለይሖዋ የምታቀርበውን “የውዳሴ መሥዋዕት” ለመጨመር የትኞቹን ግቦች ማውጣት ትችላለህ?—ዕብ 13:15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ