የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 4
  • “ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ታማኝነት የሚያስከትለውን ፈተና መቋቋም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • ትሑት መሆን ያለብን ለምንድን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ጥሩ ስም ማትረፍና ያተረፍነውን ስም ይዞ መቀጠል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 4
ዳዊት እያለቀሰ ሙሾ ሲያወርድ። የተቀደደ ልብስ ለብሷል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?

[የ2 ሳሙኤል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ሥልጣን ላላቸው አክብሮት አሳዩ (2ሳሙ 1:17, 18, 23, 24፤ w00 6/15 13 አን. 9)

ለወዳጆቻችሁ ታማኝነት አሳዩ (2ሳሙ 1:25, 26፤ w12 4/15 10 አን. 8)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለጉባኤ ሽማግሌዎች አክብሮት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው? ለእምነት አጋሮቼ ታማኝነት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ