ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ትሑት መሆን ያለብን ለምንድን ነው?
ኢዮስያስ ይሖዋን የማስደሰት ልባዊ ፍላጎት ነበረው (2ነገ 22:1-5)
ኢዮስያስ፣ ሕዝቡ የሠራውን ስህተት በትሕትና አምኖ ተቀብሏል (2ነገ 22:13፤ w00 9/15 29-30)
ኢዮስያስ ትሑት ስለነበር ይሖዋ ባርኮታል (2ነገ 22:18-20፤ w00 9/15 30 አን. 2)
በትሕትና የይሖዋን መመሪያ ስንፈልግ እንዲሁም ስህተታችንን አምነን ስንቀበልና አካሄዳችንን ስናስተካክል የእሱን ሞገስ እናገኛለን።—ያዕ 4:6