የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 16
  • የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ትራክቶችን ተጠቅሞ ውይይት መጀመር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—መጽሔት ለማበርከት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 16
ፎቶግራፎች፦ 1. አንዲት እህትና ባለቤቷ “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን ብሮሹር ተጠቅመው አንዲትን ሴት ቤቷ ሲያወያዩአት። 2. ያቺው እህት በሳምንቱ መሃል ስብሰባ ላይ “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን ብሮሹር ተጠቅማ ክፍል ስታቀርብ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?

የውይይት ናሙናዎች የሚዘጋጁት በደንብ ታስቦባቸው ነው፤ ደግሞም በርካታ አስፋፊዎች የውይይት ናሙናዎቹን በክልላቸው ውስጥ ውጤታማ ሆነው አግኝተዋቸዋል። ሆኖም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያለው ሁኔታ ስለሚለያይ አስፋፊዎች በአገልግሎታቸው ላይ በክልላቸው ውስጥ ያሉትን ሰዎች የሚማርክ የተለየ አቀራረብ መጠቀም ወይም የተለየ ርዕሰ ጉዳይ ማንሳት ይችላሉ። እርግጥ ነው፣ በልዩ ዘመቻዎች ወቅት ሁላችንም የተሰጠንን መመሪያ መከተል ይኖርብናል። ግባችን ኢየሱስ የመንግሥቱን ምሥራች እንድንሰብክ የሰጠንን ተልዕኮ መፈጸም ነው።—ማቴ 24:14

አስፋፊዎች የተማሪ ክፍል ሲያቀርቡ በክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ላይ ባለው የውይይት ናሙና ላይ የቀረበውን ርዕሰ ጉዳይ መጠቀም አለባቸው። (ለምሳሌ ለሐምሌ እና ለነሐሴ የቀረበው ርዕሰ ጉዳይ ‘አምላክ ለሰው ልጆች ያለው ዓላማ’ ነው።) ሆኖም የተለየ መመሪያ ካልተሰጠ በቀር በክልላቸው ውጤታማ የሆነ ሌላ ጥያቄ፣ ጥቅስ፣ ለቀጣዩ ጊዜ የሚሆን ጥያቄ ወይም መቼት መምረጥ ይችላሉ። ይህ ሐሳብ በሰኔ 2020 የስብሰባ አስተዋጽኦ ገጽ 8 ላይ በወጣው መመሪያ ላይ የተደረገ ማስተካከያ ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ