●○○መመሥከር
ጥያቄ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጊዜ ያለፈባቸው ይመስልሃል?
ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
ጥቅስ፦ ማቴ 6:10
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ያከናውናል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ያከናውናል?
ጥቅስ፦ ዳን 2:44
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት በምድር ላይ ምን ለውጦችን ያመጣል?