የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥር ገጽ 2
  • ከጥር 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥር ገጽ 2

ከጥር 1-7

ማቴዎስ 1-3

  • መዝሙር 14 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የማቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ማቴ 3:1, 2—መጥምቁ ዮሐንስ ወደፊት በአምላክ መንግሥት ላይ ንጉሥ ሆኖ የሚሾመው ገዢ በቅርቡ እንደሚገለጥ አውጇል (“እየሰበከ፣” “መንግሥት፣” “መንግሥተ ሰማያት፣” “ስለቀረበ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 3:1, 2፣ nwtstya)

    • ማቴ 3:4—መጥምቁ ዮሐንስ ሙሉ በሙሉ የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ላይ ያተኮረ ቀላል ሕይወት ይመራ ነበር (“የአጥማቂው ዮሐንስ አለባበስና ውጫዊ ገጽታ፣” “አንበጣ፣” “የዱር ማር” ሚዲያ​—⁠ማቴ 3:4፣ nwtsty)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 1:3—ማቴዎስ በአብዛኛው የወንዶችን ስም በያዘው የትውልድ ሐረግ ዝርዝሩ ውስጥ የአምስት ሴቶችን ስም ያካተተው ለምን ሊሆን ይችላል? (“ትዕማር” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 1:3፣ nwtsty)

    • ማቴ 3:11—ጥምቀት ሙሉ በሙሉ ውኃ ውስጥ መጥለቅን እንደሚያመለክት እንዴት እናውቃለን? (“አጠምቃችኋለሁ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 3:11፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 1:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናዎቹን ተመልከት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 41-42 አን. 6-7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 72

  • ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት፦ (15 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ ባለፈው ዓመት ውስጥ ጥሩ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 20 አን. 17-19፤ “ሕይወቱን አቅጣጫ አስይዞለታል” እና “በዓለም ዙሪያ ያሉ ፈቃደኛ ሠራተኞች እፎይታ ያስገኛሉ” የሚሉት ሣጥኖች፣ “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

a አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የጥናት እትም በአማርኛ አይገኝም። ሆኖም ለጥናት የሚረዱትን መረጃዎች የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች (mwbr) ላይ ማግኘት ይቻላል። (jw.org/am ላይ የሕትመት ውጤቶች > የስብሰባ አስተዋጽኦዎች በሚለው ሥር ይገኛል)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ