የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥር ገጽ 2
  • ‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓይንህ አጥርቶ የሚያይ ነው?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
  • ቀላል ሕይወት መምራታችን አምላክን ለማወደስ ረድቶናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ይህን ያውቁ ኖሯል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ጤናማ ዓይን ይኑራችሁ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2004
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥር ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 1-3

‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’

3:4

  • አጥማቂው ዮሐንስ

    የዮሐንስ አለባበስና ውጫዊ ገጽታ፣ ሙሉ በሙሉ የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ላይ ያተኮረ ቀላል ሕይወት እንደሚመራ በግልጽ የሚያሳይ ነበር

  • ዮሐንስ የኢየሱስ መንገድ ጠራጊ በመሆን ያገኘው ልዩ መብት ከከፈለው ከማንኛውም መሥዋዕትነት የበለጠ ዋጋ አለው

ኑሯችንን ቀላል ማድረጋችን በይሖዋ አገልግሎት ተጨማሪ አስተዋጽኦ እንድናበረክት የሚያስችለን ከመሆኑም ሌላ ከፍተኛ እርካታ ያስገኝልናል። ኑሯችሁን ቀላል ለማድረግ የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ትችላላችሁ፦

  • የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች ብቻ ለዩ

  • አላስፈላጊ ወጪዎችን ቀንሱ

  • አቅማችሁን ያገናዘበ ባጀት አውጡ

  • የማትጠቀሙባቸውን ዕቃዎች አስወግዱ

  • ያለባችሁን ዕዳ ሁሉ ክፈሉ

  • ሰብዓዊ ሥራ የምትሠሩበትን ሰዓት ቀንሱ

የዱር ማርና አንበጣ

የዮሐንስ ምግብ አንበጣና የዱር ማር ነበር

ኑሮዬን ቀላል ማድረጌ የትኛው ግቤ ላይ እንድደርስ ይረዳኛል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ