በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች መመሥከር ጥያቄ፦ አምላክ የምናቀርበውን ጸሎት ይሰማል? ጥቅስ፦ መዝ 65:2 ለቀጣዩ ጊዜ፦ ስለ የትኞቹ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን? ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ ስለ የትኞቹ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን? ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:14 ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ጸሎታችንን የሚመልስልን እንዴት ነው?