የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 12
  • ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለ8 ሰለሞን የሠራው ቤተ መቅደስ
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 12
በቤተ መቅደሱ በረንዳ ላይ በግራና በቀኝ የሚገኙት ሁለት የመዳብ ዓምዶች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?

ሁለት ግዙፍ ዓምዶች በቤተ መቅደሱ በረንዳ ላይ ተሠርተው ነበር (1ነገ 7:15, 16፤ w13 12/1 13 አን. 3)

ሁለቱም ዓምዶች ልዩ ትርጉም ያለው ስም ተሰጥቷቸዋል (1ነገ 7:21፤ it-1 348)

ይሖዋ ሕዝቦቹ በእሱ እስከታመኑ ድረስ ቤተ መቅደሱን ‘አጽንተው እንዲመሠርቱ’ ይረዳቸዋል (1ነገ 7:21 ግርጌ፤ መዝ 127:1)

ወደ እውነት በመጣንበት ወቅት ይሖዋ በርካታ እንቅፋቶችን እንድንወጣ ረድቶን ሊሆን ይችላል። ሆኖም ‘በእምነት ጸንተን ለመቆም’ በእሱ መታመናችንን መቀጠል ይኖርብናል።—1ቆሮ 16:13

ፎቶግራፎች፡- 1. አንዲት ወጣት በሱፐር ማርኬት ውስጥ “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን ብሮሹር ከአንዲት እህት ስትቀበል። 2. ሴትየዋ ቤት ሆና “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን መጽሐፍ እያነበበች ስለ ማጨስ ሱሷ ስታስብ። 3. ሴትየዋ ስትጠመቅ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በይሖዋ እንደምታመን እያሳየሁ ያለሁት በየትኞቹ መንገዶች ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ