የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 11
  • ይሖዋ ሥልጣኑን የሚጠቀምበትን መንገድ ኮርጁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ሥልጣኑን የሚጠቀምበትን መንገድ ኮርጁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ሥልጣኑን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ተጠቅሞበታል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 11

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሥልጣኑን የሚጠቀምበትን መንገድ ኮርጁ

ይሖዋ የሁሉ የበላይ ባለሥልጣን ነው (1ነገ 22:19፤ it-2 21)

ይሖዋ ተገዢዎቹን ያከብራቸዋል (1ነገ 22:20-22፤ w21.02 4 አን. 9)

ይሖዋ የአንድን መልአክ ሥራ ባርኮለታል (1ነገ 22:23፤ it-2 245)

አንድ አባት ለባለቤቱና ለሴት ልጁ የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራም እየመራ ነው። ልጅቷ በደስታ ስሜቷን ስትገልጽ አባትየው ፈገግ ብሎ ያያታል።

በተለይ ሽማግሌዎችና የቤተሰብ ራሶች፣ ይሖዋ ሥልጣኑን የሚጠቀምበትን መንገድ ለመምሰል ጥረት ማድረግ ይኖርባቸዋል። (ኤፌ 6:4፤ 1ጴጥ 3:7፤ 5:2, 3) እንዲህ ሲያደርጉ በሥልጣናቸው ሥር ያሉ ሰዎች ደስተኞች ይሆናሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ