የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 2
  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ የእሳት ፈረሶችና የጦር ሠረገሎች
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ኤልሳዕ የእሳት ሠረገሎችን አይቷል አንተስ ይታዩሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • “ልጅሽን አንሺው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 2
ኤልሳዕ የሶርያን ሠራዊት ወደከበቡት ስፍር ቁጥር የሌላቸው የእሳት ፈረሶችና የጦር ሠረገሎች እየጠቆመ፤ አገልጋዩ በአግራሞት ተውጧል።

ኤልሳዕ ለአገልጋዩ “ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ” ሲለው።—2ነገ 6:16

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ

ኤልሳዕ እና አገልጋዩ በጠላት ሠራዊት ተከበቡ (2ነገ 6:13, 14፤ it-1 716 አን. 4)

ኤልሳዕ አልተሸበረም፤ የአገልጋዩንም እምነት አጠናክሮለታል (2ነገ 6:15-17፤ w13 8/15 30 አን. 2፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

ይሖዋ ኤልሳዕንና አገልጋዩን በተአምር አዳናቸው (2ነገ 6:18, 19፤ lfb 126-127 አን. 3-4)

ፖሊሶችና ወታደሮች ወደ አንድ ሰፈር ሲመጡ ኢየሱስና ሰማያዊ ሠራዊቱ ከሰማይ ሲመለከቷቸው። አንድ ወንድም ሁለት የእምነት ባልንጀሮቹን እየመራ ወደ ቤት ሲያስገባቸው።

ተቃዋሚዎቻችን ከይሖዋ የበለጠ ኃይል የላቸውም። በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ ይሖዋ ሕዝቦቹን ለመጠበቅ መላእክቱን የሚጠቀመው እንዴት እንደሆነ ማየት ብንችል ምን የምንመለከት ይመስላችኋል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ