ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልጅሽን አንሺው”
ሹነማዊቷ ሴት ለኤልሳዕ ለየት ያለ መስተንግዶ አድርጋለታለች (2ነገ 4:8-10)
ይሖዋ ልጅ በመስጠት ባርኳታል (2ነገ 4:16, 17፤ w17.12 4 አን. 7)
ይሖዋ ኤልሳዕን ተጠቅሞ ልጇን አስነስቶላታል (2ነገ 4:32-37፤ w17.12 5 አን. 8)
ልጃችሁን በሞት ተነጥቃችኋል? ይሖዋ ሐዘናችሁ ይሰማዋል። በቅርቡ ልጃችሁን ወደ እቅፋችሁ ይመልስላችኋል። (ኢዮብ 14:14, 15) ያ ጊዜ ምንኛ አስደሳች ይሆናል!