የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ጥር ገጽ 14
  • ወጣቶች እንዲሳካላቸው እርዷቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወጣቶች እንዲሳካላቸው እርዷቸው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • “ልጅሽን አንሺው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • አንድ አባት ለልጁ የሰጠው ፍቅራዊ ምክር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ጥር ገጽ 14
ንጉሥ ዳዊት ቤተ መቅደሱን ለመገንባት የሚውሉትን ቁሳቁሶች የሚያዘጋጁትን ባለሙያዎች ለሰለሞን ሲያሳየው።

ዳዊት፣ ሰለሞን ቤተ መቅደሱን እንዲገነባ ባለሙያዎችንና የግንባታ ቁሳቁሶችን ሲያዘጋጅለት

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ወጣቶች እንዲሳካላቸው እርዷቸው

ዳዊት፣ ሰለሞን በይሖዋ እርዳታ የቤተ መቅደሱን ግንባታ በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ እንደሚችል ያውቅ ነበር (1ዜና 22:5፤ w17.01 29 አን. 8)

ዳዊት፣ ሰለሞን በይሖዋ እንዲታመንና ከዚያም ሥራውን እንዲያከናውን አበረታቶታል (1ዜና 22:11-13)

ዳዊት ሰለሞንን አቅሙ በፈቀደ መጠን ደግፎታል (1ዜና 22:14-16፤ w17.01 29 አን. 7፤ ሽፋኑን ተመልከት።)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ የጉባኤ ሽማግሌ፣ አንድ ወጣት ወንድም የጉባኤውን የክልል ሥራ እንዲሠራ ሲያሠለጥነው። ሽማግሌው የጉባኤውን የክልል ካርታ፣ የአገልግሎት ክልል መዝገብ እና የክልል ካርድ ያሳየዋል። 2. ወጣቱ ወንድም የክልል ካርታውን አጠቃቀም ለሌላ ወንድም ያብራራል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤዬ ያሉ ወጣቶች ይሖዋን በማገልገል ደስታና ስኬት እንዲያገኙ ልረዳቸው የምችለው እንዴት ነው?’—w18.03 11-12 አን. 14-15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ