የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 2
  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ለአምላክ ሕዝብ ጥብቅና ቆማለች
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
  • ለሕዝቧ ስትል ሕይወቷን ለአደጋ ያጋለጠች ጠቢብና ደፋር ሴት
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
  • ከራሷ በላይ ለሕዝቧ የተቆረቆረች ጠቢብና ደፋር ሴት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 2
የተወሰኑ ወጣት ሴቶች በተሰበሰቡበት አስቴር ራቅ ብላ ተቀምጣ። ሌሎቹ ሴቶች ራሳቸውን ለማስዋብ ጥረት ሲያደርጉ አስቴር ውኃ ላይ የሚጫወቱ ወፎችን ትመለከታለች። አንድ ጠባቂ ሁሉንም እያያቸው ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ

[የአስቴር መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

አስቴር በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች (አስ 2:7)

አስቴር ውዳሴና ሙገሳ ቢቀርብላትም ልኳን የምታውቅ ሴት ነበረች (አስ 2:9, 15፤ w17.01 25 አን. 11፤ ia 130 አን. 15)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘አነጋገሬና ድርጊቴ ለራሴ ስላለኝ አመለካከት ምን ይጠቁማል?’—w17.01 25 አን. 12

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ