የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 4
  • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ማጽናኛ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ዘወር በሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ

አስቴር ከመናገሯ በፊት ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቃለች (አስ 7:2፤ ia 140 አን. 15-16)

በዘዴና በአክብሮት ሐሳቧን ገልጻለች (አስ 7:3፤ ia 140 አን. 17)

ግልጽና ሐቀኛ ነበረች (አስ 7:4፤ ia 141 አን. 18-19)

አንዲት እናትና ልጅ አብረው ምግብ እያዘጋጁ በደስታ ሲጨዋወቱ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከቤተሰቤ አባላት ጋር ስነጋገር የአስቴርን ምሳሌ መኮረጅ የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ