የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 3
  • ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሥልጣኑን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ተጠቅሞበታል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሌሎች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

መርዶክዮስ በድፍረትና በታማኝነት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል (አስ 3:2-4፤ it-2 431 አን. 7)

አስቴር ያላትን እምቅ ችሎታ እንድታስተውል ረድቷታል (አስ 4:7, 8፤ it-2 431 አን. 9)

አስቴር ደፋር እንድትሆንና በይሖዋ እንድትተማመን አበረታቷታል (አስ 4:12-14፤ ia 133 አን. 22-23)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ሽማግሌ አገልግሎት ላይ አንድን ወጣት ወንድም ሲያበረታታ። 2. ወጣቱ ወንድም በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመካፈል በኢንተርኔት ማመልከቻ ሲሞላ። 3. ከጊዜ በኋላ ወንድም ከመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ሲመረቅ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤ ውስጥ ያሉ ወንድሞች እምቅ ችሎታቸውን እንዲጠቀሙበት በንግግሬና በድርጊቴ እየረዳኋቸው ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ