የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 14
  • ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ ያነሳሳ ጸሎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ ያነሳሳ ጸሎት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ልጅሽን አንሺው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ነፃ ምርጫ በመስጠት አክብሮናል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • ንጉሡ ያሳየው እምነት ተካሰ
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
  • ‘ከይሖዋ ጋር ተጣበቀ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 14
ንጉሥ ሕዝቅያስ ታሞ በተኛበት ለይሖዋ ምልጃ ሲያቀርብ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ ያነሳሳ ጸሎት

ይሖዋ ለሕዝቅያስ ከሕመሙ እንደማይድን ነገረው (2ነገ 20:1፤ ip-1 394 አን. 23)

ታማኙ ሕዝቅያስ ለይሖዋ ምልጃ አቀረበ (2ነገ 20:2, 3፤ w17.03 21 አን. 16)

የሕዝቅያስ ጸሎት ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ አነሳሳው (2ነገ 20:4-6፤ g 8/01 17 አን. 4)

ጸሎታችን ይሖዋ ባንጸልይ ኖሮ የማያደርገውን ነገር እንዲያደርግ ሊያነሳሳው ይችላል። ይህ ዘገባ በጸሎት ለመጽናት የሚያነሳሳህ እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ