የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 5
  • ንጉሥ ሰለሞን ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ንጉሥ ሰለሞን ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሰለሞን ጠቢብ ንጉሥ ነበር
    መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
  • ጥሩ አርዓያም የማስጠንቀቂያ ምሳሌም ሊሆነን የሚችል ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 5
ንጉሥ ሰለሞን ውሳኔ ለማድረግ ሲያስብ። ሥዕሎች፦ 1. በቅጥር የታጠረ ከተማ። 2. ፈረሶችና ሠረገሎች። 3. ሁለት ሰዎች የድንጋይ ቅጥር ለመገንባት ሲለፉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጉሥ ሰለሞን ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ

[የ2 ዜና መዋዕል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ሰለሞን ብዙ ፈረሶችንና ሠረገሎችን ከግብፅ አስመጣ (ዘዳ 17:15, 16፤ 2ዜና 1:14, 17)

በሰለሞን የጦር ኃይል ውስጥ የተካተቱት እነዚህ ፈረሶችና ሠረገሎች የሚቀመጡባቸው ከተሞች እንዲሁም እነሱን የሚንከባከቧቸው ሰዎች ያስፈልጉ ነበር (2ዜና 1:14፤ it-1 174 አን. 5፤ 427)

በሰለሞን ግዛት አብዛኛው ክፍል ሕዝቡ ተመችቷቸው ይኖሩ የነበረ ቢሆንም በንጉሥ ሮብዓም ዘመን ዓመፁ። ምክንያቱም ሮብዓም፣ አባቱ የጫነባቸውን ሸክም ከማቅለል ይልቅ አክብዶባቸው ነበር። (2ዜና 10:3, 4, 14, 16) ምንጊዜም ቢሆን የምናደርጋቸው ውሳኔዎች የሚያስከትሉት ውጤት አለ።—ገላ 6:7

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ