የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 4
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በይሖዋ ታመኑ—መቼ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ለ8 ሰለሞን የሠራው ቤተ መቅደስ
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”

ኢዮሳፍጥና የይሁዳ ሕዝብ አደጋ በተደቀነባቸው ጊዜ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ዞር ብለዋል (2ዜና 20:12, 13፤ w14 12/15 23 አን. 8)

ይሖዋ ሕዝቦቹን አጽናናቸው፤ እንዲሁም ግልጽ መመሪያ ሰጣቸው (2ዜና 20:17)

ይሖዋ ሕዝቡ ስለታመኑበት ታድጓቸዋል (2ዜና 20:21, 22, 27፤ w21.11 16 አን. 7)

ጥቂት የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ቤት ውስጥ ተሰብስበዋል፤ መሣሪያ የታጠቁ ፖሊሶች ወደ ቤቱ ሰብረው ገቡ።

ጎግ በታላቁ መከራ ወቅት በይሖዋ ሕዝቦች ላይ ጥቃት በሚሰነዝርበት ጊዜ በይሖዋና እሱ አመራር እንዲሰጡ በሾማቸው ሰዎች ላይ እምነት የሚያሳድሩ ሁሉ የሚፈሩበት ምንም ምክንያት አይኖርም።—2ዜና 20:20

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ