የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 6
  • “ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ለ8 ሰለሞን የሠራው ቤተ መቅደስ
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”

ይሖዋ ቤተ መቅደሱን ለራሱ መርጦታል (2ዜና 7:11, 12)

ይሖዋ ልቡ ሁልጊዜ በዚያ እንደሚሆን ተናግሯል፤ ይህም ስሙ በሚጠራበት በዚህ ቤት ውስጥ የሚከናወነውን ነገር በትኩረት እንደሚከታተል ያመለክታል (2ዜና 7:16፤ w02 11/15 5 አን. 1)

ይሖዋ፣ ሕዝቡ በፊቱ “በሙሉ ልባቸው” መመላለሳቸውን ካቆሙ ቤተ መቅደሱ እንዲጠፋ ይፈቅዳል (2ዜና 6:14፤ 7:19-21፤ it-2 1077-1078)

ፎቶግራፎች፦ የተለያዩ የአምልኮ ክፍሎች። 1. አንድ ወንድም ሲጸልይ። 2. አንዲት እህት በጉባኤ ስብሰባ ላይ ሐሳብ ስትሰጥ። 3. አንድ ባልና ሚስት አብረው ሲያገለግሉ። 4. አንድ ወንድም የስብሰባ አዳራሹን ሲያጸዳ። 5. አንድ ወንድም ከሚስቱና ከሁለት ልጆቹ ጋር የቤተሰብ አምልኮ ሲያደርግ። 6. አንዲት እህት መጽሐፍ ቅዱስ ስታነብ። 7. አንዲት እህት በመዋጮ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ስትከት።

ቤተ መቅደሱ በተመረቀበት ወቅት ሕዝቡ ልባቸው ሁልጊዜ በቤተ መቅደሱ እንደሚሆን አስበው መሆን አለበት። የሚያሳዝነው ግን ሕዝቡ ቀስ በቀስ ለይሖዋ አምልኮ ያላቸው ቅንዓት እየቀዘቀዘ መጣ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በሙሉ ልብ አምልኮ እንደማቀርብ እያሳየሁ ያለሁት እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ