የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 2
  • ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ኢዮሣፍጥ በይሖዋ ተማመነ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ይሖዋ ኢዮሳፍጥን ከጠላቶቹ አዳነው
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • አስቀድሞ ለተጻፉት ነገሮች ትኩረት ትሰጣላችሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ

ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከንጉሥ አክዓብ ጋር ወዳጅነት በመመሥረት ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ (2ዜና 18:1-3፤ w17.03 24 አን. 7)

ይሖዋ ኢዩን በመላክ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (2ዜና 19:1, 2)

ይሖዋ፣ ኢዮሳፍጥ ያደረጋቸውን መልካም ነገሮች አልረሳም (2ዜና 19:3፤ w15 8/15 11-12 አን. 8-9)

አንድ ወንድም አዳራሽ ማጽዳቱን ትቶ ከአንድ ወንድምና ከልጁ ጋር በደስታ ሲያወራ ሌላ ወንድም በብስጭት ሲያየው።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ወንድሞቼና እህቶቼ ካላቸው ድክመት አሻግሬ በመመልከት እንደ ይሖዋ በመልካም ባሕርያቸው ላይ ትኩረት አደርጋለሁ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ