የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 16
  • የውይይት ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የውይይት ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከመጋቢት 11–ሚያዝያ 4)
  • መመሥከር (ከመጋቢት 1-10፣ ከሚያዝያ 5-30)
  • ተመላልሶ መጠየቅ
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 16
ኢየሱስ ከታማኝ ሐዋርያቱ ጋር የጌታ ራትን ሲያቋቁም።

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

የውይይት ናሙናዎች

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከመጋቢት 11–ሚያዝያ 4)

“በአንድ ልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ ብንጋብዝዎት ደስ ይለናል። በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ይህን በዓል ያከብራሉ። ይህ በዓል የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ነው።” የታተመውን መጋበዣ ስጠው ወይም የኤሌክትሮኒክ ቅጂውን ላክለት። “ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት ይገልጻል። ከበዓሉ በፊት ባለው ሳምንት ደግሞ ልዩ ንግግር ይኖረናል፤ ይህን ንግግርም ቢያዳምጡ ደስ ይለናል።”

ፍላጎት ካሳየ፦ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት [አሊያም በጽሑፍ መልእክት ወይም በኢሜይል ላክ]።

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

መመሥከር (ከመጋቢት 1-10፣ ከሚያዝያ 5-30)

ጥያቄ፦ ኢየሱስ ማን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 16:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 20:28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ ለከፈለልን ቤዛዊ መሥዋዕት አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ