የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 15
  • ውይይት በመጀመር ደስታ ማግኘት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ውይይት በመጀመር ደስታ ማግኘት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው” ሰዎች ጥሩ ምላሽ ይሰጣሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • የምታደርገውን መሻሻል ገምግም
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
  • የማታውቋቸው ነገሮች እንዳሉ አምናችሁ በመቀበል ልካችሁን እንደምታውቁ አሳዩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 15

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ውይይት በመጀመር ደስታ ማግኘት

ምሥክርነት መስጠት ከሚቻልባቸው አስደሳችና ውጤታማ መንገዶች አንዱ መደበኛ ያልሆነ ጭውውት መጀመር ነው። ይሁንና ወደ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርዕሰ ጉዳይ መግባት ስለምንችልበት መንገድ ከልክ በላይ ካሰብን ጭውውት መጀመር ሊያስፈራን ይችላል። ምሥክርነት መስጠት ስለምትችሉበት መንገድ ከልክ በላይ ከመጨነቅ ይልቅ ለሰዎቹ አሳቢነት በማሳየት ላይ ትኩረት አድርጉ። (ማቴ 22:39፤ ፊልጵ 2:4) በጭውውቱ ወቅት ስለ እምነታችሁ መናገር የምትችሉበት አጋጣሚ ካገኛችሁ ደግሞ ሊረዷችሁ የሚችሉ በርካታ መሣሪያዎች አሉ።

የሚከተሉት መሣሪያዎች በጭውውቱ ወቅት በተነሳው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ተመሥርታችሁ ምሥክርነት ለመስጠት የሚረዷችሁ እንዴት ነው?

የJW.ORG የአድራሻ ካርዶች።
የ​jw.org ዓርማ።
ምስሎች፦ የተለያዩ ትራክቶች። 1. “ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ?” 2. “ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል?” 3. “የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው?” 4. “ዓለምን እየተቆጣጠረ ያለው ማን ነው?” 5. “መከራ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል?” 6. “የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ?” 7. “የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?” 8. “በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?”

‘ብረት ብረትን ይስላል’—ውይይት መጀመር የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

ውይይት የመጀመር ችሎታችንን ለማሻሻል የሚረዱን ሦስት እርምጃዎች የትኞቹ ናቸው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ