የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 2
  • “በአምላክ ቤት ሥራ ጣልቃ አትግቡ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “በአምላክ ቤት ሥራ ጣልቃ አትግቡ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • ይሖዋ እንዲጠቀምባችሁ ፍቀዱለት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ፈጽሞ አትተዉአቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በይሖዋ ታመኑ—መቼ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“በአምላክ ቤት ሥራ ጣልቃ አትግቡ”

እገዳ ተጥሎ የነበረ ቢሆንም ሊቀ ካህናቱ የሆሹዋ (ኢያሱ) እና ገዢው ዘሩባቤል ቤተ መቅደሱን መልሶ የመገንባቱን ሥራ በግንባር ቀደምትነት ይመሩ ነበር (ዕዝራ 5:1, 2፤ w22.03 18 አን. 13)

ተቃዋሚዎች ሥራው እንዲካሄድ የፈቀደው ማን እንደሆነ በጠየቁበት ጊዜ አይሁዳውያኑ ቂሮስ ያወጣውን አዋጅ ጠቀሱ (ዕዝራ 5:3, 17፤ w86 2/1 29 ሣጥን አን. 2-3)

ንጉሡ፣ አዋጁ ትክክለኛ መሆኑን ያረጋገጠ ከመሆኑም ሌላ ተቃዋሚዎቹ በሥራው ላይ ጣልቃ መግባታቸውን እንዲያቆሙ አዘዛቸው (ዕዝራ 6:7, 8፤ w22.03 15 አን. 7)

አንዲት እህት JW ብሮድካስቲንግ እያየች ዘሩባቤልና ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ ቤተ መቅደሱን መልሰው ለሚገነቡት እስራኤላውያን መመሪያ ሲሰጡ በዓይነ ሕሊናዋ ስትሥል።

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይህ ዘገባ ይሖዋ ሥራውን እንዲመሩ የሾማቸው ሰዎች የሚሰጡንን መመሪያ ሙሉ በሙሉ መረዳት በሚከብደን ጊዜ መመሪያውን እንድንከተል የሚያነሳሳን እንዴት ነው?—w22.03 19 አን. 16

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ