የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 7
  • ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከተሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ቅር የሚያሰኝ ሁኔታ ቢያጋጥማችሁም ደስታችሁን ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 7
እስራኤላውያን ወንዶችና ሴቶች የኢየሩሳሌምን ቅጥር ለመጠገን ተግተው ሲሠሩ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ?

ሊቀ ካህናቱና ወንድሞቹ የኢየሩሳሌምን ቅጥር በመገንባቱ ሥራ መካፈል እንደማይመጥናቸው ሆኖ አልተሰማቸውም (ነህ 3:1)

አንዳንድ ታዋቂ ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ አድርገው በጥገናው ሥራ ለመካፈል ፈቃደኞች አልሆኑም (ነህ 3:5፤ w06 2/1 10 አን. 1)

ፈሪሃ አምላክ ያላቸው ሴቶች በጉልበት ሥራው በፈቃደኝነት ተካፍለዋል (ነህ 3:12፤ w19.10 23 አን. 11)

በጉባኤው ውስጥ የሚከናወኑ በርካታ ሥራዎች ዝቅ ተደርጎ የሚታይ ወይም የጉልበት ሥራ የሚጠይቁ ናቸው፤ እንዲሁም ብዙዎቹ ሥራዎች ዓይን ውስጥ የሚገቡ አይደሉም።—w04 8/1 18 አን. 16

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለምሥራቹ ስል እንዲህ ባለው ሥራ ስለመካፈል ምን ይሰማኛል?’—1ቆሮ 9:23

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ