የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 9
  • እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ስጦታ ለሆኑት ሰዎች’ አድናቆት አሳዩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ተጓዥ የበላይ ተመልካቾች፤ ለእውነት አብረው የሚደክሙ ሠራተኞች
    እንደ አንድ አካል ሆነው በዓለም ዙሪያ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉት የይሖዋ ምሥክሮች
  • እርስ በርስ ለመበረታታት የሚያስችል ዝግጅት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
  • ‘ጳውሎስ አምላክን አመሰገነ፤ እንዲሁም ተበረታታ’
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 9
ፎቶግራፎች፦ አንድ የወረዳ የበላይ ተመልካች አንድን ጉባኤ ሲጎበኝ። 1. የስምሪት ስብሰባ ሲመራ። 2. ከሽማግሌዎች አካል ጋር ሲሰበሰብ። 3. ከአንድ ወጣት ወንድም ጋር አብሮ ሲያገለግል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ

የወረዳ የበላይ ተመልካቾችና ሚስቶቻቸው ወንድሞቻቸውን በማገልገል ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ያሳያሉ። እንደ ማናችንም ሁሉ እነሱም የሚያስፈልጓቸው ነገሮች አሉ፤ እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ይደክማሉ፣ ተስፋ ይቆርጣሉ ወይም ይጨነቃሉ። (ያዕ 5:17) ያም ቢሆን፣ በየሳምንቱ ትኩረት የሚያደርጉት በሚጎበኙት ጉባኤ ውስጥ ባሉ ወንድሞችና እህቶች ላይ ነው፤ እነሱን ለማበረታታትም ጥረት ያደርጋሉ። በእርግጥም የወረዳ የበላይ ተመልካቾች “እጥፍ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል።”—1ጢሞ 5:17

ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ሮም ሄዶ ለእምነት አጋሮቹ ‘መንፈሳዊ ስጦታ ለማካፈል’ ባሰበ ጊዜ ከእነሱ ጋር ‘እርስ በርስ ለመበረታታት’ ጓጉቶ ነበር። (ሮም 1:11, 12) የወረዳ የበላይ ተመልካቹን እንዲሁም ያገባ ከሆነ ባለቤቱን ማበረታታት የምትችሉት እንዴት እንደሆነ አስባችሁ ታውቃላችሁ?

በገጠራማ ክልል የሚያገለግል የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • የወረዳ የበላይ ተመልካቾችና ሚስቶቻቸው ለጉባኤው ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር የሚያሳዩት በየትኞቹ መንገዶች ነው?

  • ከሚያከናውኑት ሥራ ምን ጥቅም አግኝተሃል?

  • ልናበረታታቸው የምንችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ