የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 12
  • ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አምላክን የሚያስደስት መሥዋዕት ማቅረብ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • ለአምላክ መንግሥት መሥዋዕትነት ትከፍላላችሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • “እነሆኝ! እኔን ላከኝ!”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል

አንዳንድ ቤተሰቦች ርስታቸውን ትተው በኢየሩሳሌም እንዲኖሩ ተጠይቀው ነበር (ነህ 11:1፤ w98 10/15 22 አን. 13)

እንዲህ ያለውን መሥዋዕት ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ ተባርከዋል (ነህ 11:2፤ w86 2/15 26)

ከይሖዋ የምናገኘው በረከት ከምንከፍለው ከማንኛውም መሥዋዕት በእጅጉ የላቀ ነው (ሚል 3:10፤ w16.04 8 አን. 15)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ባልና ሚስት ዕቃዎቻቸውን በካርቶንና በሻንጣ ሲሸክፉ። 2. እነዚያው ባልና ሚስት ውጭ አገር ማገልገል ከጀመሩ በኋላ ለአንዲት ሴት ምሥራቹን ሲሰብኩ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ለማገልገል ስል መሥዋዕት በመክፈሌ ምን በረከት አግኝቻለሁ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ