የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 10
  • ሕይወት መራራ ሲሆን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሕይወት መራራ ሲሆን
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2020
  • የኢዮብ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • እርማት በመቀበል ረገድ ምሳሌ የሚሆን ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • “ይሖዋን ተስፋ አድርግ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሕይወት መራራ ሲሆን

ኢዮብ መከራ ሲደርስበት ሕይወቱን ከግዳጅ አገልግሎት ጋር አመሳስሎታል (ኢዮብ 7:1፤ w06 3/15 14 አን. 9)

በጭንቀት በተዋጠበት ወቅት ስሜቱን አውጥቶ ተናግሯል (ኢዮብ 7:11)

መሞት እንደሚፈልግ ጭምር ገልጿል (ኢዮብ 7:16፤ w20.12 16 አን. 1)

አንድ ወጣት ወንድም ቤቱ ውስጥ ለአንድ የጎለመሰ ጓደኛው ስሜቱን ሲናገር።

አንተም ሕይወት መራራ ከሆነብህ በጸሎት ልብህን ለይሖዋ አፍስስ፤ እንዲሁም ስሜትህን ለጎለመሰ ወዳጅህ ተናገር። እፎይታ ለማግኘት የሚረዳህ የመጀመሪያ እርምጃ ይህ ሊሆን ይችላል።—g 1/12 16-17

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ