የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 14
  • ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እርማት በመቀበል ረገድ ምሳሌ የሚሆን ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • “ይሖዋን ተስፋ አድርግ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ኢዮብ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ አድርጓል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 14

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?

ኢዮብ ከዓይኑ ጋር ቃል ኪዳን ገብቷል (ኢዮብ 31:1፤ w10 4/15 21 አን. 8)

ኢዮብ የተሳሳተ ነገር ማድረግ የሚያስከትለውን መዘዝ ያስብ ነበር (ኢዮብ 31:2, 3፤ w08 9/1 11 አን. 4)

ኢዮብ፣ ይሖዋ እሱ የሚያሳየውን ምግባር እንደሚመለከት አስታውሷል (ኢዮብ 31:4፤ w10 11/15 5-6 አን. 15-16)

አንድ ወንድም በመዘግነን ከላፕቶፑ ዞር ብሎ በፍጥነት ሲዘጋው።

ንጹሕ መሆን ማለት በውጫዊ ድርጊት ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ አስተሳሰብም የጠሩና ያልረከሱ መሆን ማለት ነው። ልባችንም ጭምር ንጹሕ እንዲሆን እንፈልጋለን።—ማቴ 5:28

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ