ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ
አካን ያየውን ነገር መመኘቱ፣ የማይገባውን ወደ መውሰድ መርቶታል (ኢያሱ 7:1, 20, 21፤ w10 4/15 20 አን. 5)
አካን ያደረገው ነገር፣ ቤተሰቡንም ሆነ መላውን የእስራኤል ብሔር ነክቷል (ኢያሱ 7:4, 5, 24-26፤ w97 8/15 28 አን. 2)
ራስን የመገሠጽ ባሕርይ ማዳበር ይኖርብናል (1ዮሐ 2:15-17፤ w10 4/15 21 አን. 8)
ጽድቅ በሚሰፍንበት የአምላክ አዲስ ዓለም ውስጥ ቦታ ከሌላቸው ከንቱ ነገሮች መራቅ አለብን።—2ጴጥ 3:13