የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 8
  • ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ እርዳታ ታመኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 8
ንጉሥ ዳዊት በቤተ መንግሥቱ መስኮት ወደ ውጭ ሲመለከት።

ዳዊት ይሖዋ ከእሱ ጋር ባደረገው ቃል ኪዳን ላይ ሲያሰላስል

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ

ይሖዋ ለዳዊት ሥርወ መንግሥት እንደሚያቋቁምለት ቃል ገብቶለታል (2ሳሙ 7:11, 12 ግርጌ፤ w10 4/1 20 አን. 3፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ይሖዋ ከዳዊት ጋር ያደረገው ቃል ኪዳን የተለያዩ ገጽታዎች በመሲሑ ላይ ተፈጽመዋል (2ሳሙ 7:13, 14፤ ዕብ 1:5፤ w10 4/1 20 አን. 4)

የመሲሑ አገዛዝ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ለዘላለም ይዘልቃሉ (2ሳሙ 7:15, 16፤ ዕብ 1:8፤ w14 10/15 10 አን. 14)

ኢየሱስ በሰማይ ባለው ዙፋኑ ላይ ሆኖ ምድርን ሲመለከት።

ፀሐይና ጨረቃ የመሲሑ አገዛዝ ዘላለማዊ መሆኑን የሚያሳዩ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው። (መዝ 89:35-37) ፀሐይንና ጨረቃን ስታይ ይሖዋ በመንግሥቱ አማካኝነት ለአንተና ለቤተሰብህ እንደሚሰጥ ቃል የገባቸውን በረከቶች አስብ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ