የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 6
  • በይሖዋ እርዳታ ታመኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በይሖዋ እርዳታ ታመኑ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በይሖዋ እርዳታ ታመኑ

ይሖዋ እርዳታ ለማግኘት የምናሰማውን ጩኸት ይሰማል (2ሳሙ 22:7)

ይሖዋ ከየትኛውም ጠላታችን ይበልጥ ብርቱ ነው (2ሳሙ 22:14-18፤ cl 19 አን. 11)

ይሖዋ ለእኛ ሲል እርምጃ በመውሰድ ታማኝነቱን ያሳየናል (2ሳሙ 22:26፤ w10 6/1 26 አን. 4-6)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንዲት ወጣት እህት እናቷ ስትጮኽባትና ጽሑፎቿን ስትቀዳድድባት መሬት ላይ ቁጭ ብላ አንገቷን ስታቀረቅር። 2. ያቺው እህት መጽሐፍ ቅዱስ ስታነብ። 3. በስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከወንድሞችና ከእህቶች ጋር ስትጨዋወት።

ይሖዋ የሚያጋጥመንን ፈተና ለማስወገድ ኃይሉ አለው። ሆኖም አብዛኛውን ጊዜ በቅዱስ መንፈሱ፣ በቃሉ እንዲሁም በክርስቲያን የወንድማማች ማኅበራችን አማካኝነት ፈተናውን እንድንቋቋም ይረዳናል። (መዝ 55:22) ታዲያ የአምላክን እርዳታ ለማግኘት ምን ማድረግ እንችላለን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ