የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 8
  • ከመስከረም 27–ጥቅምት 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 27–ጥቅምት 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 8

ከመስከረም 27–ጥቅምት 3

ኢያሱ 6–7

  • መዝሙር 144 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢያሱ 6:20—የጥንቷ ኢያሪኮ ድል የተደረገችው ለረጅም ጊዜ ሳትከበብ ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ? (w15 11/15 13 አን. 2-3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 6:1-14 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 01 ነጥብ 3 (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 121

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • ሆን ብሎ ሕግ መጣስ መዘዝ ያስከትላል፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ሳይፈጸም የቀረ አንድም ቃል የለም”—ተቀንጭቦ የተወሰደ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ይሖዋ ኢያሪኮን በተመለከተ ምን ግልጽ መመሪያ ሰጥቶ ነበር? አካንና ቤተሰቡ ምን አደረጉ? ለምንስ? ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት እናገኛለን? ሙሉውን ቪዲዮ እንዲመለከቱት ሁሉንም አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 14 አን. 8-14፣ ሣጥን 13ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 88 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ