ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ
አቢጋኤል
ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ የይሖዋ ወዳጅ ከሆነችው ከአቢጋኤል ተማሩ።
ወላጆች፣ 1 ሳሙኤል 25:27-35ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።
በመጀመሪያው ገጽ ላይ ያሉትን ሥዕሎች ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ በሁለተኛው ገጽ ላይ ያሉትን ምልክቶች ተከትላችሁ ካርዱን አዘጋጁ። አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚካተቱ ሌሎች ካርዶች ካሏችሁ ሁሉንም አንድ ላይ በማድረግ መጽሐፍ መሥራት ትችላላችሁ።