ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ
ኢያሱና ካሌብ
ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ የይሖዋ ወዳጆች ከሆኑት ከኢያሱና ከካሌብ ተማሩ።
ወላጆች፣ ዘኁልቁ 13:30–14:10ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።
በመጀመሪያው ገጽ ላይ ያሉትን ሥዕሎች ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ በሁለተኛው ገጽ ላይ ያሉትን ምልክቶች ተከትላችሁ ካርዱን አዘጋጁ። አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚካተቱ ሌሎች ካርዶች ካሏችሁ ሁሉንም አንድ ላይ በማድረግ መጽሐፍ መሥራት ትችላላችሁ።