የግርጌ ማስታወሻ
b በመጽሐፉ ላይ ከቀረቡት አንባቢውን የሚያሳትፉ ሣጥኖች አንዳንዶቹ በሁሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙ ሰዎች ይሠራሉ። ለምሳሌ “ቁጣህን መቆጣጠር” የሚለው ሣጥን (ገጽ 221) ለልጆቻችሁ ጠቃሚ እንደሆነ ሁሉ ለእናንተም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። “የእኩዮችን ተጽዕኖ መቋቋም” (ከገጽ 132-133)፣ “ወርኃዊ በጀት”፣ (ገጽ 163) “ግቦቼ” (ገጽ 314) ከሚሉት ሣጥኖች ጋር በተያያዘም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው።