ጥቅምት የርዕስ ማውጫ ገጽ ሁለት “እውቀት በመቅሰም ረገድ በአጽናፈ ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ማሽን” ወላጆች ምን ይላሉ? ልጆችን ማሳደግ—ከሕፃንነት እስከ ጉርምስና ወላጆች ምን ይላሉ? የጉርምስና ዕድሜ—ሙሉ ሰው ለመሆን ዝግጅት የሚደረግበት ወቅት ወላጆች ምን ይላሉ? የወላጆች ግብ ምንድን ነው? የወጣቶች ጥያቄ እኔ ማን ነኝ? ከዓለም አካባቢ ቤተሰብ የሚወያይበት ልጆች ሲያድጉ