የ2008 የአገልግሎት ዓመት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
▪ የአስፋፊ ከፍተኛ ቁጥር–8,342 (ነሐሴ 2008)
▪ የተገኘው ጭማሪ–3% ሬሾ፦ ለ1 አስፋፊ 8,991 ሰዎች
▪ የተጠማቂ ብዛት–595
▪ የመታሰቢያው በዓል ተሰብሳቢዎች–23,870
▪ የዘወትር አቅኚ ከፍተኛ ቁጥር–1,110 (በመስከረም 150 አቅኚዎች ተጨምረዋል)
n▪ የአስፋፊ አማካይ ሰዓት–13.3
▪ የጉባኤዎች ቁጥር፦ በአገሪቱ–159፤ በአዲስ አበባ–56 (ከመስከረም ጀምሮ፦ በአገሪቱ–162፤ በአዲስ አበባ–58)
▪ ማንበብና መጻፍ የተማሩ–27
n▪ ከጉባኤ የተወገዱ–94 ከውገዳ የተመለሱ–53 (ይህ ከአምላክ ቤት ላለመውጣት ነቅቶ መኖር አስፈላጊ መሆኑን ያጎላል!)