የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 47
  • ምሥራቹን አውጁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምሥራቹን አውጁ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምሥራቹን አውጁ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ልዩ ንብረት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የአምላክን ስም ማወቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?
    ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም
  • ልዩ ንብረት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 47

መዝሙር 47

ምሥራቹን አውጁ

በወረቀት የሚታተመው

(ራእይ 14:6, 7)

1. ሚስጥር የነበረው የመንግሥቱ እውነት፣

አሁን ታወቀ የተስፋው ዘር ማንነት።

አምላክ ጽድቅን በመውደዱ፣ በምሕረቱ፣

አሰበ ሰውን ለማንጻት ከኃጢያቱ።

ወሰነ ምድርን ሊያስተዳድር በልጁ፤

እሱ ባሰበው ቀን እንዲወለድ መንግሥቱ።

ለሚወደው ልጁ ሊያዘጋጅ ሙሽራ፣

ታናሹን መንጋ ወደ መንግሥቱ ጠራ።

2. ምሥራቹ ከጥንትም ነው ’ሚታወቀው፤

ይሖዋ ይፈልጋል እንድናውጀው።

መላእክቱም ከኛ ጋር ይሰማራሉ፤

መንግሥቱን ስናውጅ እኛን ይረዳሉ።

ይሖዋ ስሙን ለማስቀደስ ጠርቶናል፤

ይህን ኃላፊነት በመስጠት አክብሮናል።

የዘላለሙን ምሥራች መስበካችን፣

ክብር ነው የሱ ምሥክር መሆናችን።

(በተጨማሪም ማር. 4:11⁠ን፣ ሥራ 5:31⁠ን እና 1 ቆሮ. 2:1, 7⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ