የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 24
  • ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ማንኛውም ነገር ሽልማቱን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ዓይናችሁ ምንጊዜም ሽልማቱ ላይ ያተኩር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ከአምላክ ያገኘነው ሰላም
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 24

መዝሙር 24

ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!

በወረቀት የሚታተመው

(2 ቆሮንቶስ 4:18)

1. ማየት፣ መስማት የተሳነው

ሲፈወስ ይታይህ ደስታው!

ደረቅ ምድር ውኃ ሲያፈልቅ፣

በፈኩ አበቦች ሲደምቅ፣

ሽባው ሲዘል እንደ ’ምቦሳ፣

በሞት መለየት ሲረሳ።

ተስፋው ላይ ቢያተኩር ዓይንህ፣

በዚህ ጊዜ ትኖራለህ።

2. የዱዳው ምላስ ተፈቶ፣

ሽማግሌው ወጣት ሆኖ፣

በምድር ላይ እህል በዝቶ፣

በረከቱ ሲፈስ ሞልቶ፣

የልጆች ሳቅ ሲያስተጋባ፣

የትም ሲያብብ ሰላም ደስታ፣

ተስፋው ላይ ቢያተኩር ዓይንህ፣

ሙታን ሲነሱ ታያለህ።

3. ተኩላና በግ ተወዳጅተው፣

ጥጃና ድብ ተሰማርተው፣

ትንሽ ልጅም ሲመራቸው፣

ሲታዘዙት ድምፁን ሰምተው፣

ታሪክ ሲሆን እንባ፣ ለቅሶ፣

ሥቃይ ፍርሃትም ተረስቶ፣

ተስፋው ላይ ቢያተኩር ዓይንህ፣

ለዚህ ጊዜ ትበቃለህ።

(በተጨማሪም ኢሳ. 11:6-9፤ 35:5-7⁠ን እና ዮሐ. 11:24⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ