የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሐምሌ ገጽ 7
  • በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቁን ቦታ የምትሰጡት ለማን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቁን ቦታ የምትሰጡት ለማን ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ከልብ ለቀረበ ጸሎት የሰጠው መልስ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ክፍል 2
    አምላክን ስማ
  • ብልጽግና እምነትህን ሊፈትነው ይችላል
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • የመዝሙር ሦስተኛና አራተኛ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሐምሌ ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 79-86

በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቁን ቦታ የምትሰጡት ለማን ነው?

አንድ መዝሙራዊ በገና ሲጫወት

የመዝሙር 83 አቀናባሪ በንጉሥ ዳዊት ዘመን የኖረው የሌዋዊው የአሳፍ ዝርያ ሳይሆን አይቀርም። መዝሙሩ የተጻፈው ጠላት የሆኑ ብሔራት በይሖዋ ሕዝቦች ላይ ጥቃት በሰነዘሩበት ወቅት ነበር።

83:1-5, 16

  • መዝሙራዊው በጸሎቱ ላይ እንደጠቀሰው፣ በጣም ያሳሰበው የራሱ ደህንነት ሳይሆን የይሖዋ ስምና ሉዓላዊነት ነበር

  • በአሁኑ ወቅት በአምላክ ሕዝቦች ላይ በየጊዜው ጥቃት ይሰነዘርባቸዋል። በታማኝነት መጽናታችን ለይሖዋ ክብር ያመጣል

83:18

  • ይሖዋ ስሙን እንድናውቅ ይፈልጋል

  • በሕይወታችን ውስጥ ትልቁን ቦታ የምንሰጠው ለይሖዋ እንደሆነ በሥራችን ማሳየት ይኖርብናል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ