የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 3
  • ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ስለ መተላለፋችን የተወጋው’ የይሖዋ አገልጋይ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ይሖዋ መሲሐዊ አገልጋዩን ከፍ ከፍ ያደርገዋል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ታማኝነት የሚያስከትለውን ፈተና መቋቋም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 52-57

ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል

“ሰዎች የናቁትና ያገለሉት [ነበር] . . . እንደተቀሰፈ፣ በአምላክ እንደተመታና እንደተጎሳቆለ አድርገን ቆጠርነው”

53:3-5

  • ኢየሱስ በሰዎች ተንቋል፤ እንዲሁም ‘አምላክን ሰድበሃል’ የሚል ክስ ተሰንዝሮበታል። አንዳንዶች አምላክ በአሰቃቂ በሽታ እንዲሠቃይ በማድረግ እየቀጣው እንዳለ ተሰምቷቸው ነበር

    ኢየሱስ መከራ እንደሚደርስበት ቢያውቅም እስከ መጨረሻው ታማኝ ለመሆን ቆርጦ ነበር

“እሱን ማድቀቅ የይሖዋ ፈቃድ ነበር . . . በእሱ አማካኝነት ይሖዋ ደስ የሚሰኝበት ነገር ይከናወናል”

53:10

  • ይሖዋ፣ ልጁ ሲገደል ማየቱ የስሜት ሥቃይ አስከትሎበት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ኢየሱስ የማይናወጥ ታማኝነት እንዳሳየ ሲመለከት ተደስቷል። የኢየሱስ ሞት፣ ሰይጣን የአምላክ አገልጋዮችን ታማኝነት በተመለከተ ላስነሳው ግድድር መልስ ሰጥቷል፤ እንዲሁም ንስሐ ለሚገቡ የሰው ልጆች በረከት አስገኝቷል። በዚህ መንገድ “የይሖዋ ፈቃድ” እንዲፈጸም አድርጓል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ