የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 3
  • የካቲት 13-19

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 13-19
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 3

ከየካቲት 13-19

ኢሳይያስ 52-57

  • መዝሙር 20 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 53:3-5—ሰዎች ንቀውታል፤ እንዲሁም ስለ በደላችን ደቅቋል (w09 1/15 26 አን. 3-5)

    • ኢሳ 53:7, 8—ለእኛ ሲል ሕይወቱን በፈቃደኝነት መሥዋዕት አድርጓል (w09 1/15 27 አን. 10)

    • ኢሳ 53:11, 12—በአምላክ ዘንድ እንደ ጻድቅ ሆነን መቆጠር የቻልነው ኢየሱስ እስከሞት ድረስ ታማኝ በመሆኑ ነው (w09 1/15 28 አን. 13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 54:1—በዚህ ትንቢት ላይ የተጠቀሰችው “መሃን ሴት” ማን ናት? ‘ልጆቿስ’ እነማን ናቸው? (w06 3/15 11 አን. 2)

    • ኢሳ 57:15—ይሖዋ ‘የተሰበረ ልብ ካላቸውና ከተደቆሱት ጋር ይኖራል’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w05 10/15 26 አን. 3)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 57:1-11

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lf—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lf 30-31​—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 15 አን. 16-17—የሚቻል ከሆነ አንድ አባት ለአካለ መጠን ያልደረሰ ልጁን (ሴትም ልትሆን ትችላለች) እንዲያስጠና አድርግ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 5

  • “ልጆቻችሁ በፈጣሪ ላይ የማይናወጥ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እኩዮችህ ምን ይላሉ?—በአምላክ ማመን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት (ቪዲዮው ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 5 አን. 10-17 እና “ትልቅ እፎይታ” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 24 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ