ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማርቆስ 1-2
“ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል”
ከዚህ ተአምር ምን ትምህርት እናገኛለን?
የምንታመመው በወረስነው ኃጢአት የተነሳ ነው
ኢየሱስ ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣንና ሕመምተኞችን የመፈወስ ኃይል አለው
ኢየሱስ በመንግሥቱ አማካኝነት አለፍጽምናንና በሽታን ለዘለቄታው ያስወግዳል
በምታመምበት ወቅት በማርቆስ 2:5-12 ላይ የሚገኘው ዘገባ በሽታዬን ለመቋቋም የሚረዳኝ እንዴት ነው?