የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 2
  • ቀንደኛ አሳዳጅ የነበረው ሰው ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቀንደኛ አሳዳጅ የነበረው ሰው ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሳውል ስብከት ተቃውሞ ቀሰቀሰ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • አሳዳጁ ሰው ታላቅ ብርሃን አየ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ኢየሱስ ሳኦልን መረጠው
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ጉባኤው “ሰላም አገኘ”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 2
ሳኦል ከሰማይ የመጣ ብርሃን በዙሪያው ሲያንጸባርቅ መሬት ላይ ወድቆ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 9-11

ቀንደኛ አሳዳጅ የነበረው ሰው ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ

9:15, 16, 20-22

ሳኦል ስለ ኢየሱስ ካወቀ በኋላ ወዲያውኑ እርምጃ ወስዷል። ሳኦል ከሌሎች አይሁዳውያን የተለየ አቋም የወሰደው ለምንድን ነው? ከሰው ይልቅ አምላክን ስለፈራ እንዲሁም ክርስቶስ ላሳየው ምሕረት ጥልቅ አድናቆት ስለነበረው ነው። አንተም መጽሐፍ ቅዱስን እያጠናህ ቢሆንም ራስህን ወስነህ አልተጠመቅክ ይሆናል፤ ታዲያ ባወቅከው ነገር ላይ ተመሥርተህ ቆራጥ እርምጃ በመውሰድ የሳኦልን ምሳሌ ትከተላለህ?

ይህን ታውቅ ነበር?

ሮማውያን ለአይሁዳውያን የራሳቸውን የፍርድ ጉዳዮች የማየት መብት ሰጥተዋቸው ነበር። በተጨማሪም የሳንሄድሪን ሸንጎም ሆነ ሊቀ ካህናቱ፣ በማንኛውም ቦታ በሚኖሩ አይሁዶች ላይ የሚሠሩ የሥነ ምግባር ደንቦችን የማውጣት ሥልጣን ነበራቸው። በመሆኑም ሸንጎውም ሆነ ሊቀ ካህናቱ፣ እንደ ደማስቆ ባሉ ርቀው የሚገኙ ቦታዎች እንኳ ክርስትናን የተቀበሉ አይሁዳውያንን እንዲያስር ለሳኦል ሥልጣን ሊሰጡት ይችሉ ነበር፤ ደማስቆ ከኢየሩሳሌም 220 ኪሎ ሜትር ገደማ ትርቃለች።

ደማስቆንና ኢየሩሳሌምን የሚያሳይ ካርታ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ